“በሽብር” ተጠርጥረው በእስር ላይ የሚገኙት የፓርቲ አመራሮች ነገ በልደታ ፍ/ቤት ይቀርባሉ

“በሽብር” ተጠርጥረው በእስር ላይ የሚገኙት የፓርቲ አመራሮች ሀብታሙ አያሌው የአንድነት ፓርቲ የህዝብ ግንኙነት፣ ዳንኤል ሺበሺ የአንድነት ፓርቲ ም/የድርጅት ጉዳይ ኃላፊ፣ የሺዋስ አሰፋ የሰማያዊ ፓርቲ ም/አፈ ጉባኤ፣ መምህርና የአረና ፓርቲ የአመራር አባል አብርሃ ደስታ እንዲሁም የአ/አ ዩኒቨርስቲ የማስትሬት ተማሪ ዘላለም እና ተመሳሳይ መዝገብ የተከሰሱ ሌሎች 5 ግለሰቦች ነገ ከጠዋቱ በ3፡00 ሰዓት ልደታ በሚገኘው ፍርድ ቤት ይቀርባሉ፡፡ በዕለቱ በፍርድ ቤት በመገኘት ለታሳሪዎቹ ያለንን አጋርነት እንግለጽ፡፡10653596_722906117794325_2186365328621114192_n