የዓ/አቀፉ ቀይ መስቀል ኮሚቴ ፕሬዚዳንት የኢትዮጵያ ጉብኝት DW Amharic November 4, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የዓለም አቀፉ ቀይ መስቀል ኮሚቴ ፕሬዚዳንት ፒተር ማዉረር ኢትዮጵያን ሰሞኑን ለሶስት ቀናት ጎብኝተዋል። ፒተር ማዉረር በቆይታቸዉም ከአፍሪቃ ሕብረት ከፍተኛ ባለስልጣናት እና ከኢትዮጵያ ባለስልጣናት ጋር ተገናኝተዉ፤