አፍ በፈቱበት ቋንቋ ስደተኞች መረጃ ሲያገኙ DW Amharic October 31, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ኢትዮ -ኮሎኝ የተባለው የስፖርት እና የባህል ማህበር በኮሎኝ ከተማ ከአንድ የስደተኞች ምክር መስጫ ማዕከል ጋር በመተባበር የብዙ ስደተኞችን ጥያቄ የሚመልስ ድረ ገፅ በአማርኛ ተርጉሞ ለስደተኞች አቅርቧል። ስለዚሁ ድረ ገፅ በዛሬው የወጣቶች ዓለም እናወራለን።