ዲሞክራሲ በተግባር። VOA Amharic October 29, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የፊታችን ማክሰኞ በዩናይትድ ስቴትስ በሚካሄዱ ምርጫዎች፥ ድምጽ ሰጪዎች በፕሬዘዳንት ባራክ ኦባማ የመጨረሻዎቹ ሁለት አመታት የትኛው ፓርቲ የኮንግሬሱን የሕግ መወሰኛና የተወካዮች ምክር ቤት እንደሚቆጣጠር ለመወሰን ድምጽ ይሰጣሉ።