የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ጋዜጣዊ መግለጫ DW Amharic October 30, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የግንቦት 2007 ምርጫን የጊዜ ሰሌዳ አፀድቆ ይፋ አደረገ። የቦርዱ ስራ ኃላፊዎች ዛሬ በሂልተን በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ የጊዜው ሰሌዳ ከመፀደቁ ከሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት በማድርግ እና ማሻሻያዎችን በማከል የፀደቀ መሆኑን አመልክተዋል።