ዶይቸ ቬለ እና የአሜሪካ አድማጮቹ DW Amharic October 30, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የጀርመን ድምፅ ራድዮ፣ ዶይቸ ቬለ በአሜሪካ የሚኖሩት አድማጩች ስርጭቱን በስልክ የሚያደምጥበት አገልግሎት መጀመሩ ከፍተኛ ተቀባይነት ማግኘቱ ተገለጸ። ይህንኑ አገልግሎት ተግባራዊ ያደረገው በዩኤስ አሜሪካ የሚገኘው «አውዲዮ ናው » የተሰኘው ድርጅት የራድዮ ስርጭት በስልክ የማድመጡ አገልግሎት