የደን ልማት በኢትዮጵያ DW Amharic October 29, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ኢትዮጵያ የተራቆተ መሬትዋን እንደ ጎርጎሮሳዉያኑ አቆጣጠር እስከ 2025 ድረስ በደን ለመሸፈን የያዘችዉን ዕቅድ ይፋ ያደረገችዉ ባለፈዉ መስከረም ኒው ዮርክ በተደረገ ጉባኤ ላይ ነበር።