የዛምቢያ ሀምሳ የነፃነት ዓመታት DW Amharic October 25, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ዛምቢያ ከብሪታንያ ቅኝ አገዛዝ ከተላቀቀች ትናንት፡ እአአ ጥቅምት ሀያ አራት፡ 2014 ዓም ሀምሳ ዓመት ሆናት። የነፃነቱ ዓወዳመት ትናንት በመላ ዛምቢያ በይፋ የተከበረ ሲሆን፡ የሀገሪቱ ዜጎች ዕለቱን በዚህ በያዝነው የጥቅምት ወር በተለያዩ ዝግጅቶች በማክበር ላይ ይገኛሉ።