የቦትስዋና ምርጫና የፕረሱ ፈተና DW Amharic October 24, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ስለአፍሪቃው ክፍለ ዓለም ሲወሳ፣ የውጭው ዓለም ከመቅጽበት የሚያስበው ስለጦርነት ፤ ቀውስ የተፈጥሮ አደጋና የመሳሰለው ነው። አፍሪቃን አጨለምው ለሚመለከቱ ወገኖች የሆነው ሆኖ ፣ የቦትስዋና ይዞታ አስተሳሰባቸው መሠረተቢስና አሉታዊነት የተሞላ መሆኑን