የኢትዮጵያና የኤርትራ ስደተኞች ግጭት DW Amharic October 24, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የፈረንሳይ መንግሥት ጠቡን ለማርገብ አንድ መቶ ያሕል ተጨማሪ ፀጥታ አስከባሪዎች ወደ ከተማይቱ አዝምቷል።ሥለት የታጠቁ ወጣቶች ጭምር በተሳተፉበት ግጭት ቢያንስ ስድስት ስደተኞች መቁሰላቸዉ ተዘግቧል። ኢትዮጵያዉያንና ኤርትራዉያን ከየሐገራቸዉ ተሰደዉም ለመደባደብ አልሰነፉም።