ባህላዊዉ የጀርመን ድግስ በአዲስ አበባ DW Amharic October 23, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የጎርጎረሳዉያኑ መስከረም ወር በገባ በሶስተኛዉ ቅዳሜ በጀርመን የባቫርያ ግዛት መዲና በሆነችዉ ሙኒክ ከተማ ላይ የሚጀምረዉ ባህላዊዉ የቢራ ድግስ፤ ዘንድሮ ከተለያዩ የዓለም ሀገራትና አካባቢዎች የተሰባሰቡ 6, 3 ሚሊዮን እንግዶችን አስተናግዶ የዛሬ አስር ቀን ግድም ተጠናቅዋል።