የኢቦላ መከላከያ ክትባት ተስፋ DW Amharic October 23, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ክትባቶቹን ለማምረትና ለማሰራጨት የሚያስፈልገዉን በቢሊዮን የሚቆጠር ወጪ ያስፈልጋል።ወጪዉን የሚሽፍነዉ ወገን እስካሁን በግልፅ አልታወቀም።ጥረቱ በብዙዎች እምነት የዘገየ ያም ሆኖ ገዳዩን በሽታ ድል ለማድረግ ተስፋ ሰጪ ነዉ።ተስፋዉ ግን የዓለም ጤና ድርጅት ባለሥልጣን እንደሚሉት አሁንም በብዙ ጥያቄዎች የተከበበ ነዉ።