ጋዛ-የጥፋትና የዳግም ግንባታ ዑደት DW Amharic October 13, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ገንዘቡ እንደ ቃሉ ሁሉ ይንዥቀዠቅ ይሆናል።ለጋዛ ነዋሪዎች ሲሚንቶ፤ ብርድ ልብስ፤ የዱቄት ወተት ይገዛ-ይታደልበት ይሆናልም።ለወደፊቱ ተስፋና ዋስትና መሆኑ ግን ወይዘሮ አል ሔሉዉ እንደሚሉት ሲበዛ አጠራጣሪ ነዉ።