እግር ኳስ፣ አትሌቲክስ፣ የሜዳ ቴኒስ፣ ፎርሚውላ 1 DW Amharic October 13, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በዛሬው የስፖርት ክፍለ ጊዜ ባሳምንቱ መጨረሻ የተካሄዱትን የአፍሪቃ እና የአውሮጳ እግር ኳስ ዋንጫ ማጣሪያ ግጥሚያዎች፣ አትሌቲክስ፣ የሜዳ ቴኒስ እና ፎርሚውላ 1 የመኪና እሽቅድምድም ውድድር ይቃኛል።