የጋዛ ሠርጥ የመልሶ ግንባታ ጉባኤ DW Amharic October 12, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ለጋዛ ሰርጥ የመልሶ ግንባታ ካይሮ ውስጥ የተዘጋጀውን ዓለም አቀፍ የለጋሾች ጉባኤ የግብፅ ፕሬዚዳንት አብደል ፋታህ አል ሲሲ ከፈቱ። በጉባኤው ከ1.8 ቢሊዮን ዶላር በላይ ቃል መገባቱ ተነገረ።