ዛፎችን መንከባከብ DW Amharic October 12, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ከግማሽ ምዕተ ዓመት በፊት በ30 እና 40 በመቶ ይገመት የነበረዉ የኢትዮጵያ የደን ይዞታ ባለፉት ሁለትና ሶስት አስርት ዓመታት ዉስጥ በየጊዜዉ እየቀነሰ ወደ3በመቶ ገደማ መቅረቱን የተለያዩ መረጃዎች ይጠቁሟል።