አሳሳቢው የኤቦላ ወረርሽኝ እና ማከላከያው ጥንቃቄ DW Amharic October 8, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በምዕራብ አፍሪቃ ካለፈው መጋቢት ወር ወዲህ በተከሰተው እና በዓለም እስከዛሬ አስከፊ መሆኑ በተነገረለት የኤቦላ ወረርሽኝ የ3,431 ሰዎችን ሕይወት ማጥፋቱን፣እንዲሁም፣ በጊኒ፣ ላይቤሪያ እና ሴየራ ልዮን ወደ 7,470 ሰዎች ደግሞ በኤቦላ አስተላላፊ ተሀዋሲ መያዛቸውን የዓለም ጤና ጥበቃ ድርጅት አስታውቋል።