በሳይንስ የዘንድሮ የኖቤል ተሸላሚዎች DW Amharic October 8, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ከሰሜኑ ንፍቀ ክበብ ወደ ደቡብ እስከ ምድር ሰቅ የሚዘልቁና ወደመጡበት ሳይደናገሩ የሚመለሱ አእዋፍ ምንቃራቸው አጠገብ በቀኝ በኩል አቅጣጫ አመላካች የተፈጥሮ «ኮምፓስ» አላቸው። የሌሊት አእዋፍ ፣ ዓይን ብቻ ሳይሆን ተጨማሪ አቅጣጫ ጠቋሚ አላቸው።