« ማሬ ኖስትሩም» እና የባህር ላይ ስደተኞች እጣ ፋንታ DW Amharic October 7, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ባለፈዉ ዓመት መስከረም 23 ቀን በላምፔዱዛ አቅራቢያ አንድ የስደተኞች ጀልባ ሰምጦ 366 አፍሪቃውያን፣ በብዛትም ኤርትራውያን ህይወታቸውን ማጣታቸው ይታወሳል።