የኤቦላና ማርቡርግ ተሐዋሲያን ስጋት DW Amharic October 7, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic አፍሪቃ ዉስጥ በስተምዕራብ በሚገኙ አራት እና አምስት ሃገራት ቀስ በቀስ የተስፋፋዉ ኤቦላ ወደአዉሮጳም እንዳይዛመት ስጋቱ አሁንም አለ። ዓለም ከገዳዩ የኤቦላ ተሐዋሲ ጋ የተያያዘዉን ፍልሚያ ገና በድል ሳያጠናቅቅ እሱን መሰል ማርቡርግ የተሰኘ አደገኛ ተሐዋሲ ዩጋንዳ ዉስጥ መታየቱ ተሰምቷል።