በደቡብ ጀርመን የሚገኙ ስደተኞች እጣ DW Amharic October 7, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በሺ የሚቆጠሩ ስደተኞች በየሳምንቱ በሊቢያ በኩል አድርገው ወደ አውሮጳ ለመግባት ይሞክራሉ። የአንዳንዶቹ እጣ ፋንታ በሜዲትሪያን ባህር ሰምጦ መሞት ሲሆን በህይወት የተረፉት ደግሞ በስፓኝ፣ በማልታ፣ በግሪክ አብዛኛውን ጊዜ ደግሞ በኢጣሊያ አድርገው ወደሰሜን አውሮፓ ለመግባት ይሞክራሉ።