ከአቶ ገብሩ አስራት ጋር የተደረገ ቃለ መጠይቅ VOA Amharic October 6, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የትግራይ አስተዳዳሪ የነበሩት አቶ ገብሩ አስራት “ሉአላዊነትና ዴሞክራሲ በኢትዮጵያ” በሚል ርእስ ሰፋፊ ነጥቦችን የዳሰሰና ስህተቶች ነበሩ ያልዋቸውንም ያካተተ አዲስ መጽህፍ መጻፋቸው ይታወቃል። መጽሀፉን መሰረት በማደርግ አቶ ገብሩን አነጋግረናል።