የሕዝብ ተወካዮች እና የፌዴሬሽን ም/ቤቶች የጋራ ስብሰባ DW Amharic October 6, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የሕዝብ ተወካዮች እና የፌዴሬሽን ምክር ቤቶች ዛሬ የጋራ ስብሰባ አካሄዱ። ስብሰባዉን በንግግር የከፈቱት ፕሬዚደንት ሙላቱ ተሾመ ሀገሪቱ በአዲሱ ዓመት 2007 የሚጠብቃትን እንቅስቃሴ እና ባለፈው ዓመት የታዩትን ጉድለቶች በዝርዝር ገልጸዋል።