የአዲሱ የኔቶ ዋና ጸሐፊ ኃላፊነቶችና ተግዳሮቶች DW Amharic October 6, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ሚስተር የንስ ስቶልቴንበርግ 28 አባል መንግሥታት የሚገኙበትን የሰሜን አትላንቲክ የጦር ቃል ኪዳን በእንግሊዝኛ ምህጻሩ ኔቶ አዲስ ዋና ጸሐፊ ሆነው ስራቸውን በይፋ የጀመሩት ባለፈው ረቡዕ ነበር። ስቶልቴንበርግ ግዙፉ የምዕራባዉያን ወታደራዊ ግንባር ከዚህ ቀደም በበላይነት የመሩት አንደርስ ፎኽ ራስሙሰንን ነው የተኩት።