የኬንያ ፕሬዝደንት እና «አይ ሲ ሲ» DW Amharic October 6, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የኬንያው ፕሬዝደንት ኡሁሩ ኬንያታ በዓለም አቀፉ የጦር ወንጀል ተመልካች ፍርድ ቤት ሊቀርቡ ነው። የዛሬ ሰባት ዓመት ገደማ የኬንያ ምርጫን ተከትሎ በሃገሪቱ በተፈጠረው ፖለቲካዊ ቀውስና የብሄር ግጭት እጃቸው አለበት ተብለው የተጠረጠሩት ፕሬዝደንቱ ወደ ዘሄግ ሲያቀኑ መንበረ ስልጣናቸውን በጊዜያዊነት ለምክትላቸው ዊሊያም ሩቶ ያስረክባሉ።