የኢትዮጵያ-ጀርመን የምርምር እና የባህል ልዉዉጥ DW Amharic October 2, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በጀርመን እና በኢትዮጵያ መካከል፤ ያለዉ የትምርት የምርምር እና የባህል ልዉዉጥ ግንኙነት እጅግ የቆየ መሆኑ ይታወቃል። በተለይ ከጎርጎረሳዉያኑ 1624 እስከ 1704 ከኖረዉ ጀርመናዊ ምሁር ሂዮብ ሩዶልፍ ጀምሮ እስካሁን ድረስ ያሉ ምሁራን በኢትዮጵያ ልዩ ልዩ ጥንታዊ ቅርሶች፤