ኔቶ እና አዲሱ ዋና ጸሐፊው DW Amharic October 2, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የቀድሞ የኖርዌይ ጠቅላይ ሚንስትር የንስ ስቶልትንበርግ አዲሱ የሰሜን አትላንቲክ የጋራ መከላከያ ኪዳን ፣ ኔቶ ዋና ጸሐፊ በመሆን ትናንት በብራስልስ ስልጣናቸውን በይፋ ጀምረዋል። የ55 ዓመቱ ስቶልትንበርግ እአአ ከ2009 ዓም