ኢትዮጵያ እና ዘላቂ የመሬት አያያዝ መርሀግብር DW Amharic October 2, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በኢትዮጵያ ዘላቂ የመሬት አያያዝን ለማጠናከር በሚል የዓለም ባንክ እና ተባባሪ ደጋፊ ድርጅቶች ለቀጣዮቹ አምስት ዓመታት ከ100 ሚልዮን ዶላር በላይ ብድር ለመስጠት ፈቀዱ። ገንዘቡ የአፈር መመናመንን እና የደኖች መራቆትን