የደቡብ ሱዳን ድርድር ተስፋና ቀቢፀ-ተስፋ DW Amharic October 1, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የባሕርዳሩ ድርድር ጥሩ ተስፋ እየታየበት ነዉ።እዚያዉ ደቡብ ሱዳን ዉስጥም ግጭቱ እየቀዘቀዘ ነዉ።ይሁንና የድርድሩ ሒደትም ሆነ የግጭቱ መቀዛቀዝ፤ አምባሳደሩ እንደሚሉት ለዘላቂ ሠላም ዋስተና ከሚሆኑበት ደርጃ አልደረሱም።