በባህር አውሮጳ የሚገቡ ስደተኞችና የ«ፕሮ አዙል» ጥሪ DW Amharic September 30, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ወደ ጀርመን እና አውሮጳ ለሚመጡ ስደተኞች መብት የሚሟገተው «ፕሮ አዙል» የተባለው መንግስታዊ ያልሆነው የጀርመናውያን ድርጅት በሜዲትሬንያን ባህር በኩል አድርገው ወደ ኢጣሊያ ለመግባት ሲሞክሩ ባህር ውስጥ ሰምጠው የሚሞቱትን ስደተኞች አስመልክቶ ዛሬ ጋዜጣዊ መግለጫ አወጣ።