የሰብዓዊ መብት ሁኔታ በኤርትራ DW Amharic September 30, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት በኤርትራ የሰብዓዊ መብት ሁኔታ ልዩ ዘጋቢ የሆኑት ሼኢላ ኬቴሩት ሰኞ ዕለት ጅርጅታቸው ይፋ ባደረገው ዘገባ እንደገለፁት በኤርትራ ባለው የሰብዓዊ መብት ረገጣ የተነሳ በርካታ የሀገሪቱ ሰዎች ከነዚህም ውስጥ በተለይ ወጣቶች ሀገሪቷን ለቀው ለስደት ተዳርገዋል።