የኢትዮጵያዉን ተቃዉሞ ሰልፍና ተኩስ DW Amharic September 30, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በዋሽግተን በሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ ቅጥር ግቢ ትናንት በተቃዋሚ ሰልፈኞች እና በኤምባሲው የፀጥታ ሰራተኞች መካከል በተፈጠረ ግጭት ወቅት አንድ የኤምባሲዉ ሰራተኛ ተኩስ መክፈቱን ዜና ምንጭ ሮይተርስ ዘገበ።