ለትራኮማ ተጠቂዎች የደረገ ቀዶ ህክምና DW Amharic September 29, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ባለፈው ዓመት ከዚህ አለም በሞት በተለዩት ካርል ሄንዝ በም የተቋቋመው የሰዎች ለሰዎች ድርጅት ባለፈው ዓመት በኢትዮጵያ ለ1862 በትራኮማ ለተጠቁ ሰዎች የቀዶ ህክምና አገልግሎት ማቅረቡን አስታወቀ። ድርጅቱ ትራኮማን ሙሉ በሙሉ ከኢትዮጵያ ለማጥፋት እየሰራ መሆኑንም አስታውቋል።