በርሊን ማራቶን- አዲስ የዓለም ክብረ ወሰን ተሰበረ DW Amharic September 28, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ዛሬ በጀርመን በርሊን ከተማ በተካሄደው የማራቶን ውድድር ኢትዮጵያውያቱ ትርፊ ፀጋዬ እና ፈይሴ ታደሰ ተከታትለው በመግባት አንደኛ እና ሁለተኛ ወጡ። በእዚሁ የበርሊኑ የማራቶን ሩጫ ፉክክር ኬንያዊው ዴኒስ ኪሜቶ የዓለም ክብረ ወሰን ሰብሯል።