የናይጀርያ ጦር እና ፀረ ቦኮ ሀራም ትግሉ ተዓማኒነት ማጠያየቁ DW Amharic September 27, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የናይጀሪያ ጦር በቦኮ ሀራም አንፃር በጀመረው ትግሉ እንደቀናው ገለጸ። የናይጀሪያ ጦር ባለፉት ጊዚያት በአሸባሪው ድርጅት ቦኮ ሀራም አንፃር በተደጋጋሚ አሰመዘገብኩት ያለው ድል ብዙ ማነጋገር ይዞዋል።