«አይ ኤስ»ን የሚቀላቀሉት አውሮጳውያን ቁጥር መጨመር DW Amharic September 24, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በሶርያ እና በኢራቅ የሚንቀሳቀሱትን የ«አይ ኤስ» ተዋጊዎች የሚቀላቀሉት አውሮጳውያን ቁጥር ባለፉት ጥቂት ወራት ውስጥ በአንድ ሶስተኛ መጨመሩን የአውሮጳ ኅብረት የፀረ ሽብርተኝነት ክፍል አስታወቀ።