የየመን ተቀናቃኝ ሐይላት ዉጊያ DW Amharic September 23, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ከፊል ሰነዓን ባመሰቃቀለዉ ዉጊያ 350 ሐምሳ ያክል ሰዎች ተገድለዋል።በሺሕ የሚቆጠሩትን ከቤት ንብረታቸዉ አፈነቃሏል።ሁለቱ አማፂያንና የሐገሪቱ መንግሥት በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ሸምጋይነት ተኩስ ለማቆም ከተስማሙ ካለፈዉ ዕሁድ ወዲሕ ግን ከተማይቱ ተረጋግታለች።