ከሶርያ እየሸሹ ወደ ቱርክ የሚገቡት ኩርዶች ቁጥር ጨመረ DW Amharic September 20, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በጄኔቭ የሚገኘዉ የተ.መ የስደተኞች ርዳታ ሰጭ ጉዳይ መሥርያ ቤት እንዳስታወቀዉ፤ በ24 ሰዓታት ዉስጥ ብቻ ወደ 70 ሺ የሚጠጉ ሰዎች ጥገኝነት በመፈለግ ቦታዉ ላይ ደርሰዋል።