ከሶርያ የሸሹ ኩርዶች ቱርክ ገቡ DW Amharic September 20, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ቱርክ በሺዎች የሚቆጠሩ እና ከሶርያ የሸሹ ኩርዶች ድንበሯን ተሻግረው እየገቡ መሆኑን አስታወቀች። ከአማፂው አይ ኤስ ቡድን የሸሹ 45 ሺ የሚጠጉ ሰዎች ከዓርብ ዕለት አንስተው የቱርክ -ሶርያን ድንበር አልፈዋል ሲሉ የቱርክ ምክትል ጠ/ሚኒስትር ኑማን ኩርቱልሙስ ለCNN ቱርክ የመገናኛ ብዙኃን ገልጸዋል።