ትራምፕ ግሪንላንድን ‘ለመጠቅለል’ ይፈልጋሉ፡ይህ ጉዳይ በምን መልኩ ሊቋጭ ይችላል?
ባለፉት ሳምንታት ተመራጩ የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ በአርክቲክ ውቅያኖስ የሚገኘውን እና በዓለማችን ትልቁን የግሪንላንድ ደሴትን ‘ለመጠቅለል’ ፍላጎት እንዳላቸው አሳይተዋል