«ዓለም አቀፍ የሰላም ዕለት» በአፍሪቃዉ ሕብረት DW Amharic September 19, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የፊታችን እሁድ በዓለም አቀፍ ደረጃ ታስቦ የሚዉለዉ «ዓለም አቀፍ የሰላም ዕለት» ዛሪ በአፍሪቃ ሕብረት ታስቦ ዋለ። የተ.መ ተጠሪዎችና ተቀማጭነታ ቸዉ አዲስ አበባ የሆኑ የሕብረቱ አባል ሃገራት አምባሳደሮች ተገኝተዋል።