የኢትዮጵያና የሩሲያ ግንኙነት DW Amharic September 18, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚንስትር ሰርጌይ ላቭሮቭ፣ ከፍተኛ የኤኮኖሚና የንግድ ልዑካንን አስከትለው፣ ወደ አዲስ አበባ በመጓዝ ፤ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ የአመራር አባላትና ከአፍሪቃ ሕብረት ባለሥልጣናት ጋር መወያየታቸው ታውቋል።