በርካታ ስደተኞች ሜዲትሬንየን ባህር ሰጠሙ DW Amharic September 16, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ባለፉት ሶስት ቀናት ከአፍሪቃ እና ከመካከለኛዉ ምሥራቅ ወደ አዉሮጳ ለመግባት ያቀዱ ቁጥራቸዉ ወደ 800 የሚጠጉ ተገን ጠያቂዎች ሜደተራንያን ባህር ሰጥመዉ ለህልፈት መዳረጋቸዉ ኢጣልያ ሮማ የሚገኘዉ ሀገራት አቀፍ የስደተኞች ድርጅት እንዲሁም የተመ የስደተኞች ጉዳይ ቢሮ ይፋ ያደረጉት መግለጫ ያመለክታል።