ኢቦላ በጊኒ አገረሸ VOA Amharic September 12, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በኢቦላ ክፉኛ ከተጠቁት የምዕራብ አፍሪካ ሃገሮች መካከል አንዷ የሆነችው ጊኒ ውስጥ ቫይረሱ ቀድሞ ባልደረሰባቸው አካባቢዎች አዳዲስ ሕመምተኞች እየታዩ መሆኑ ተገልጿል፡፡