የአፍሪቃ እግር ኳስ ኮንፌደሬሽን ጉባኤ DW Amharic September 12, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በ2017 የሚካሄደውን የአፍሪካ ዋንጫ አዘጋጅ የነበረችው ሊቢያ በሃገሪቱ በተፈጠረው ቀውስ ምክንያት የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን እድሉን ለሌሎች ሃገሮች ለመስጠት ተገዷል።ኢትዮጵያ፤ኬንያና ጋና ደግሞ የውድድሩን የማዘጋጀት እድል ለማግኘት የመጨረሻውን ውሳኔ በመጠባበቅ ላይ ናቸው