ጀርመን-ኢትዮጵያውያን ወጣቶች እና ዓመት በዓል DW Amharic September 12, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ለሌሎቹ የአዘቦት ቀን በሆነበት የኢትዮጵያውያን አዲስ ዓመት ዕለት ጀርመን የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ወጣቶች በዓሉን እንዴት አከበሩት? ባህልን በማስተዋወቁ ረገድስ ምን ያህል ዝግጁ ናቸው?