የአዲስ ዓመት ክብረ በዓል ወግ DW Amharic September 11, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic እንኳን ለአዲሱ አመት አደረሳችሁ ፤ እንቁጣጣሽ በየዓመቱ ያምጣሽ ብለናል በድጋሚ፤ ለመሆኑ የዘመን መለወጫ እንቁጣጣሽ ትርጉሙ ምን ይሆን ፤ በክብረ በዓሉ ወቅት የሚከናወኑትስ ሃይማኖታዊ ባህላዊ ማህበራዊ ክንዋኔዎችስ እንዴት ይታያሉ፤