ወጣት ሙስሊም አክራሪዎች በጀርመን DW Amharic September 9, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic «ለቅዱስ ጦርነት» እየተባለ በምዕራብ ሀገራት የሚገኙ ወጣት ሙስሊሞች እየተሰበኩ መሰደዳቸውን ቀጥለዋል። ለዚህም ለቅዱስ ጦርነት የሚሰብኩ እና የሚመለምሉ ጀርመን ሀገርም አልጠፉም። በሶርያ ብቻ ከ 74 ሀገራት የተመለመሉ 12 000 የሚደርሱ የውጭ ሀገር ዜጎች እንዳሉ ይገመታል።