ሃገሮች ድንበሮቻቸውን እንዳይዘጉ ተጠየቁ VOA Amharic September 8, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የዓለምአቀፍ ቀይ መስቀልና ቀይ ጨረቃ ማኅበራት ፌዴሬሽን አዲሱ ዋና ፀሐፊ ሀገሮች የኢቦላ ወረርሽኝን ለመከላከል በሚያደርጉት ጥረት ድንበራቸውን ከመዝጋት እንዲቆጠቡ ጠይቀዋል። በምሥራቅ አፍሪካ ረሃብ እንደገና እያንዣበበ እንደሆነም ተገልጿል። ለዝርዝሩ የተያያዘውን የመለስካቸው አምሃን ዘገባ ያዳምጡ።