የአፍሪቃ ኅብረት የኤቦላ አስቸኳይ ስብሰባ DW Amharic September 8, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በምዕራብ አፍሪቃ ሀገራት የኤቦላ ተኅዋሲ በከፍተኛ ሁኔታ እየተሰራጨ በመምጣቱ የአፍሪቃ ኅብረት ዛሬ አዲስ አበባ ላይ የአስቸኳይ ስብሰባ ማካሄዱ ታዉቋል።